"ማለዳን መናፈቅ" አዲስ ማሃበራዊ እና ፖለቲካዊ ሃሳቦች ላይ የተፃፈ የ ወግ መፅሃፍ….በተወዳጇ በመምህርት ዕፀገነት ከበደ።
ፈገግ እያላችሁ ኑሮአችሁን ታያላችሁ፤ ዙሪያችሁን ትታዘባላችሁ
የምር የምትዝናኑበት መፅሃፍ…
እኔማ ባለፈው . . እዚያች ማዶ አንዲት ጥሻ አግኝቼ በቃ ለእኔ ትበቃኛለች እሸፍታለሁ ብየ ወስኜ ነበር ፡፡ ምን ያደርጋል ? ቁምጣ አሰፍቼ፣ ጸጉሬን አጎፍሬ፣ ታጥቄ( ቀበቶ)፣ ወ/ሮ እርገጫቸውን ሙልጭ አድርጌ በተሳደብኩበት ምሽት (ያው ለመሸፈት የፈለገ መጀመሪያ መንግስቱን ሙልጭ ማድረግ አለበት ብየ ) በማግስቱ ጫካው ጠፋ ፡፡ ወዲህ ብል ወዲያ ብል፣ የጫካውን የልጅነት ፎቶ ለጥፌ አፋልጉኝ ብየ ከየት ይምጣ?
ጣይቱ መጽሓፍት መደብር
ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን
አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት
📱+251929268877
+251915958597
0 Reviews
Your rating